Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 001/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 19/2018 በአዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን አክስዮኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የታሸገ የመጠጥ ውሃ 0.6 ሊትር በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ፡– አአከመባ መደበኛ/ቡ-1/007/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰው የታሸገ የመጠጥ ውሃ 0.6 ሊትር
በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2017 የበጀት ዘመን የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የግንባታ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2017 የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን Bulk ብትን እና የከረጢት ሲሚንቶ ማጓጓዝ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ፡–አአከመባ/ ግብዓት/ቡ-1/006/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን Bulk ብትን እና የከረጢት ሲሚንቶ ማጓጓዝ ኪራይ አገልግሎት
ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶቹ ዓይነት ተራ ቁ. የንብረቱ ዓይነት ሠሌዳ ስሪት የሞተር ቁጥር
The Ethiopian Construction Works Corporation Invites Sealed Bids Under National Competitive Bidding (NCB) from Registered Suppliers for the Procurement of “Supply, Fix, Test & Commission Access Control Work”
Invitation to Bid Tender No. ECWCT/NCB/PG/05/2017 1. The Ethiopian Construction Works Corporation invites sealed bids under National Competitive Bidding (NCB)
የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጽህፈት መሣሪያዎች፣
The Ministry of Water & Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Nine Deep Well Drilling Work
INVITATION FOR BID (IFB)MINISTRY OF WATER AND ENERGY Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia. Name of Project: Climate Resilient -Water
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ