Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/013/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።                                                            የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ.

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የወንድ ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T7582

በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቅስቀሳ (የማስታወቅያ ሥራ) ስለ ኮንትሮባንድ ህገወጥና አስከፊነት ለማስተማር በመኪና ላይ በማስታወቅያ ወይም በቅስቀሳ ግንዛቤ ለመፍጠር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Culture & Sport: Procurement of Hotel Service At Bishoftu

Government(Nov 06, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d58feef5-c24f-48dc-81fd-ec5edcfc6b1b/open Lot Information

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በሲዳሚኛ ቋንቋ በሲዳማ ቴሌቪዥን የሚተላለፍ ተከታታይ ክፍሎች ያሉትን አዝናኝና አስተማሪ ተከታታይ የቴሌቪዥን ሲትኮም ድራማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት ጥገና (Membrane Type Water Proofing Maintenance Work) ሥራ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት ጥገና

Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Various Building Construction Materials, Different Types of Electrodes, and V-belts

Ethiopian Herald(Nov 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION FOR BIDTENDER NO. MCF PLC 75/2025 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites

በጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት የግብርና ምርቶች፣ ዘሮች እና ለርቢ የሚሆኑ እንሰሳቶችን፣ የህክምና ቁሳቁሶች እና መድሀኒቶች፣ የድምፅ መሳሪያና የሚኒሚዲያ መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 06, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት የግብርና ምርቶች፣ ዘሮች እና ለርቢ የሚሆኑ እንሰሳቶችን፣ የህክምና ቁሳቁሶች እና

Hawassa University: Procurement of Sport Material

Government(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት