Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment
Government(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Hotel Service
Government(Dec 09, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/52e9a16b-08fc-4d16-a56b-8e1ffdf10070/open Lot Information
Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Mat
Government(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Eye Consumables
Government(Dec 09, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/687363f8-87d2-4b8c-a05e-1cde53801bca/open Lot Information
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply and Fix of Generator, Transformer and Lightning Protection for Construction of Building Blocks and Infrastructure Works Project (NISS) Under National Competitive Bidding -NCB
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION FOR BIDIFB Reference No. ECWCT/NCB/PW/18/2018 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባዉ አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ዉስጥ ለሚገኙና ብዛታቸዉ 46 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸዉ ካምፕ ዉስጥ በመቀመጥ የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ሆቴሎች፣ ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ6 ወር ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአትሌቶች የምግብ አቅርቦት ግዥ ጨረታ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ አፍዴራ የሚገኘውን በአውሎ ንፋስ ምክንያት ጣራቸው የተጎዳ የጨው ማምረቻ ፋብሪካ እና የሠራተኞች መኖሪያ ሕንጻዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሰራት/ለማስጠገን/ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ አፍዴራ የሚገኘውን በአውሎ ንፋስ ምክንያት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች ጽ/ቤት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት፣ የፊሊፕስ አቃፊና መስታወት እና መስታወት ያለው በር ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ