Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2merkato.com(Jan 15, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ሽያጭ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22c53057-9a86-414a-bd36-fd31402c4fc1/open Reference Number: ECC-NCB-G-0212-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/12/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/28 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ያገለገለ ንብረቶችን ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሄራዊ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ
ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘዉን ተሸከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. ስሙ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሰዉ
የይዞታው ስፋት 210 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት
የይዞታው ስፋት 296 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ጌታቸው ቦጋለ እና በፍ/ባለዕዳ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም የምርጥ ዘር መቋጠርያ ፖሊ-ባጎችን ለማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የቦታው ስፋት 161 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የህፃን ዮሴፍ አምዴ (ሞግዚት መቅደስ
የገላን ጉራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ