Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com(Jan 15, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ሽያጭ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22c53057-9a86-414a-bd36-fd31402c4fc1/open Reference Number: ECC-NCB-G-0212-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/12/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳና የቢጣ ቢለው ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ማሽነሪዎች፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል የእንስሳት መኖ፣ ድርቆሽ ሳር (ቦንዳ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ይቻላል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አክስዮን ማህበር የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የአክሲዮን ማህበሩን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን

የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃ አና የጽህፈት መሳሪያ /ስቴሽነሪ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።    ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2018 በጀት ዓመት ለምርምር ሥራ የሚውሉ ኬሚካሎችና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፤ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ሕጋዊ ፅውቅና ካላቸው ድርጅቶች የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ ግብዓቶች፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of Cold Storage for Fruits and Vegetable

Ethiopian Herald(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Country: Ethiopia Name of