Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 ዓ.ም ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ። የተጫራቾች መመሪያ በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ
የአራት ኪሎ ስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መስያ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac1c14e4-be27-4830-9c1e-f0ef24daeec8/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0228-2018-PUR Object of Procurement: ለጌትስ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አገልግሎት
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለጌትስ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 2727 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅትነት ተመዝግቦ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ድርጅታችን ሀገሬ ኮሚዩኒቲ
ሀገሬ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ከ2025 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶሰት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ ዘመን ፖ/ቴ/ኮ/ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ የማሰልጠኛ ለቢሮ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎችን ኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ፖ/ቴ/ኮ/ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ የማሰልጠኛ ለቢሮ እና ለቢሮ አገልግሎት
200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እታገኝ ዳኛው
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት
የድጎ-ጽዮን ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች፣ ብትን ጨርቃ ጨርቅ፣ የልብስ ስፌት እቃዎች እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የድጎ-ጽዮን ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የድምጽ አይዲ ሙዚቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉ በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሎት2. የድምጽ አይዲ ሙዚቃዎችን
የመተማ ወረዳ ፍርድ ቤት እና የሁለቱ ንኡስ ወረዳ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት አመት እቃ አገልግሎት ግዥ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ ጽዳት እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እንዲሁም ህትመት (አገልግሎት) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመተማ ወረዳ ፍ/ቤት
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የመኪና ጎማ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሪንተር ቀለም እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በባህር ዳር ከተማ አስ ላሉ ሴክተር መስሪያ
በአማራ ብሔረዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/ የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ለማዘመን የወጣ ጨረታ
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የወግዲ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽሀፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የህንጻ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወግዲ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽሀፈት መሳሪያዎች ሎት 1. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 2.