Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ክ/ከ/ፐ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉ/ክ/ከ/ፐ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ሰሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችና

Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Uniform (የደንብ ልብስ ግዥ)

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d958b15b-1dc8-4c5e-ab70-f006a825de44/open Reference

ዲላ ዩኒቨርሲቲ: የለስላሳ ምርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/222f62c1-1f1b-47ff-b25c-26a31734de43/open Reference

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Medical Supplies and Reagents

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f05e3e25-0f41-4263-94c1-c3481aee857d/open Reference

Dembi Dollo University፡ Procurement of Spare Parts

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0f5c87d-405c-488d-96d3-0f4e82a752df/open Reference

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ቀርከሃ መስሪያ የሚውሉ የማምረቻ መሳሪያዎች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) Reporter(Jan 04, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ በአዲስ ከተማ፣ ሎሚ ኩራ፣ በጉለሌ ፡ ቂርቆስ እና ልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኝ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ቢሮ የመረጃ ማዕከል አቅም ማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING) ማለትም፡ ማዕከሉን ለማሳደግ የሚውሉ እቃዎችን የማቅረብ፣ የኢንስታሌሽን፣ ማይግሬሽን፣ ኮንፊገሬሽን፣ ቴስቲንግ እና ኮሚሽን ስራዎችን መፈፀም ጨምሮ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በካፒታል በጀት ማሰራት ይፈልጋል

Animal Health Institute: Procurement of Different Audiovisual ICT and ICT Maintenance Equipment

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2504e452-2894-4c00-b390-c49c6d8f7187/open Reference