Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኞች በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገቡት ውል መሠረት የኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የሰበታ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ

በሸገር ከተማ የሰበታ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኛን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Government(Nov 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22093418-df1b-4242-a666-06cc82be5857/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የኤሌክትሪክ እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአርሲ ዞን የሲርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የ ቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብልብስ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Digital Green Invites Qualified Individuals and Organizations to Submit Bids for Conducting a Carbon Pre-Feasibility Study for the Advancing Conservation Agriculture and Livelihoods (ACAL) Project in the Belete Gera Forest, Jimma Zone, Oromia Region, Ethiopia

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of HP 59A Black LaserJet Toner Cartridge

Invitation for Bid HP 59A Black LaserJet Toner Cartridge Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0046-2016-PUR Object of Procurement: HP 59A

የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner

Invitation for Bid Procurement of Toner Kyocera Taskalfa5003i (Genuine) and Dram Unit Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0748-2016-PUR Object of

DMC Construction Plc. Has Entered a Contract Agreement with the Ethiopian Roads Administration (ERA) for the Construction Works of the Jiga-Quarit-Arbegebeya-Sekela-Tilili, Arbegebeya-Sekela- Tilili Asphalt Concrete Road Project with a Length of 62km and DBB Delivery System

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ አዲስ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አዲስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ሚክሰሮች በሚገኙበት ገላን ታፍ ሚድያ አጠገብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ አዲስ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አዲስ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ሚክስሮች በሚገኙበት

Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer Color

Invitation for Bid Purchase of Printer Color Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0267-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Printer Color

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን