Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm F/4L is Ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መስሪያ ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን  (ዋናው መ/ቤት)