Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 11, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ 05/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎች፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ጥቅል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ያገለገሉ የሬንጅ በርሜሎች መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ ፣ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፣ ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የ “Dialysis Reagent አንደኛ የላቦራቶሪ ማሽን

Ethiopian Electric Power Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Kotobe Head Office Clinic & Training Center Fence Construction.

Addis Zemen (Mar 11, 2026) INVITATION FOR BIDS Bid Number: EEP/NP/NCB/11/2018 Procurement of kotobe head office clinic & training center

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የገሬኖጤና ጣቢያ የሠራተኞች ገላ መታጠቢያ ክፍል፣ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያና ከኢንስነሬተር የሚወጣ አመድ ማስወገጃ በተጠቀሰው ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለመገንባት/የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የደም ባንክ የሪጅናል ላቦራቶሪ ሰራተኞች የ2018 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የደም ባንክ የሪጅናል ላቦራቶሪ ሰራተኞች የ2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የህክምና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለሁሉም ህብረተሰብ ክፍሎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Media Converter and Wifi Router

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49851fe8-90e0-4966-bdbd-05a1a0ef5b19/open Lot Information