Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWN-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ መንገዶች
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ (Recovery Yard) ግዥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ(Recovery Yard) አገልግሎት የሚውል ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ