Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 02, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዢ በድጋሚ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ

የሲዳማ መንዶች ባለስልጣን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግሬደር መከራየት ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 014/2018 ሲንቁ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም  ፓርቲሽን መስኮት፣በር እና የበር ፍሬሞችን  በዚህ  በታች በተመለከተው ዝርዝር

ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን መስኮት፣ በር እና የበር ፍሬሞችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ቢሮ ከፍተውና የንግድ ፍቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ. 2023/24 ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማድረግ ይፈልጋል

የሒሳብ ባለሙያዎች አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር

የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም 

የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabin) ተሽከርካሪ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/CR/71/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ቀላል ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ (Pickup Double Cabiry) ተሽከርካሪ

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply and Delivery of Field Vehicles

INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute.

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአርማታ ብረት ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር GN-002/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ

የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-0001/2016 የደ/ብርሃን ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ድርጅት የ1 ዓመት የ2016 በጀት

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የክሬሽድ አግሪጌት (ዜሮ ጠጠር) ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር GN-003/2017 ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በታተመው 83ኛ ዓመት ቁጥር 324 አዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣እስቴሽነሪ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ፣ፈርኒቸር ዕቃ ግዥ፣የጽዳት ዕቃዎች፣ሞተር ሳይክል ግዥ እና የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣ ሎት 2 እስቴሽነሪ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጥራቱን