Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  RE-Invitation for BidBid No: NCB/HCWSSSE/GMR/07/2017Hawassa City Water supply and Sewerage Service Enterprise 1. Hawassa Town Water supply and Sewerage Service Enterprise Hawassa City Water

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Reagents with All Accessories

Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በድጋሚ የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌትሪክ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bahir Dar University: Procurement of Cutter Disc Dia. 180mm x 3.2mm (FMIE)

Government(Oct 29, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/59eeb616-e1ea-4f9f-9060-4071f745bce3/open Lot Information

Bahir Dar University: Procurement of Cutter Disc Dia. 350mm, Original (FMIE)

Government(Oct 29, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ebdd19fb-928e-4f55-b6a4-d2d413a6ba75/open Lot Information

Bahir Dar University: Procurement of Walnut Wood (1200 x 2400 x 6) Mm (FMIE)

Government(Oct 29, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12bfd918-7aea-426c-9d55-93e0b74d9096/open Lot Information

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Has Funds Within the Procuring Entity’s Budget to Be Used for the Procurement of Vehicles

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.07/2018 1. The

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዳንኤል ምንደሲል እና በፍ/ባለዕዳ እነ

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/07200a78-f9e9-4c23-9750-abb0beb0cbde/open Reference

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተማሪ መታደል ገረመው እና የፍ/ባለዕዳ

Oda Bultum University: PROCUREMENT OF CONCETRATED ANIMAL FEED

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/98591bb5-9ad2-418b-9d62-bc5c275894d7/open Reference

በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCWO/NCB/003/2018 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር