Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ
በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምበት የነበረውን ተሽከርካሪ አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/03/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች
የቤቱ ስፋት 87.18 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ህይወት አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አበባ መረሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ዳሸን ባንክ ሆቴል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0006/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4/2018 የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለጹትን፡-
ዱካ ዩዝ ሌድ ኦርጋናይዜሽን እ.ኢ.አ የ2025 ዓመታዊ የሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ዱካ ዩዝ ሌድ ኦርጋናይዜሽን (Duka Youth Lead Organization) በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን (ሲ.ማ.ድ.ባ)
ዳሸን ባንክ ለድርጅት እና የቡና እርሻ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0007/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው
Ethio Engineering Group Would Like To Notify Amendment of Bid Submission, Closing and Opening Date
Ethiopian Herald(Feb 24, 2026) Extension of Bid Submission, closing and opening Date It has been recalled that Ethio-engineering Group announced
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የስራ ተቋራጭ ድርጅቶች እና አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCWO/006/18. በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው