Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት በድጋሚ የቁርጥ ዋጋ ግዥ የጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ ገልባጭ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ህትመቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሳተም 2. የተለያዩ የመማርና ማስተማር

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከታች በሰንጠረዡ ስማቸው የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ተመላሽ ባለማድረጋቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መጋዘን እና የትራክተር ጋሪ /Trailer/ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከሕጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/ በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ

ሃውስ ዴር አይንሃይት ዓለም አቀፍ የ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ 2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ሂሣቡን በ ደረጃ “B” በተመዘገቡ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2026 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉል የMicrosoft 365 E1 የተጠቃሚ ቁጥር 400፣ Microsoft 365 E3 የተጠቃሚ ቁጥር 100 የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB 003/2018) የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክል፤ ላፕቶፕ፤ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡– ሞተር

መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ማስታወቂያ ድርጅታችን መቻቻል በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የኮንከሬት ቱቦ (RC- PiPe 48 Ø and 42 Ø) ምርት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) የኮንክሪት ቱቦ (RC–PiPe 48 and 42 ዲያሜትር ) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ

Kolfe Area Acharachoch Union Share Company Invites Sealed Bids from Grade- I BC or GC Licensed Contractors for the Execution of the 2B+G+14+T Mixed Use Building

Addis Zemen (Mar 14, 2026) INVITATION FOR BIDS (GRADE-I BC or GC CONTRACTORS) Kolfe Area Acharachoch union share company invites