Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cf65ebc-2015-43ba-a74b-cd0cd1092b6e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-W-0904-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ለግቢው ስፖርትና
Bahir Dar University:procurement of ለግቢው ስፖርትና መዝናኛ የሚሆን ሜዳ /CMHS/ድጋሚ የወጣ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA
ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048 ፣ 049፣050፣051/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 18-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Sanitary Material አቅርቦት ግዥን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ -20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በጋሞ ዞን የካምባ ዙርያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ሞተሮች፣ የመኪና ዉዳቂ ክፍሎች አሮጌ የኮምፕዩተር ስፔርፓርቶች፣ የተገነጣጠሉ ጋሪዎች እና ሌሎች የሚወገዱን ብረቶች በቆራሊዮ መልክ በኪሎ በግልጽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 23, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት መስጠት የማይችሉ የተለያዩ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ ክሎት 051/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሉት 98 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆነ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Electrical Material በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/56/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል