Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 014/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት፦ የሺ ሹሚ እና በፍ ባለዕዳ እነ ታደሰ ተመስገን (2ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.132334 በቀን 1/2/2017 ዓ.ም በዋለው

የቦታ ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ የቤት ሽያጭ ሐራጅ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አናንኤል ጌቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ንጉሴ ሲማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105537 በ22/6/2016

የይዞታው ስፋት 395 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ ማሽን ጥገና ማቴሪያል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c85cce15-badd-4aac-aa58-32c1189095b8/open Lot Information

The Somali Regional State, Dr. Abdulmajiid Hussein College of Teacher Education, Invites Sealed Bids for the Procurement of Furniture.

Ethiopian Herald (May 01, 2026)  INVITATION FOR BID (IFB) 1. The Somali regional state, Dr.abdulmajiid Hussein of college of teacher

Ministry of Water and Energy: Extension of the Deadline for Submission of Expressions of Interest (Reference No.: ET-MOWE-536606-CS-CQS).

Ethiopian Herald (May 01, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) COUNTRY: Federal Democratic Republic of

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የህንፃ ጥገና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ

መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የፕሮፔላንት ሳጥን ወይም ጋልቫናይዝድ ሺት ሜታል ስክራፕ፣ ኮፔር ክላድ ስክራፕ፤ የብረታ ብረት/ካርትሬጅ እና የብረት ችብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፤ የ ሶላር ፓኔሎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2018 በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ

የመኪና የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወንድሙ ፈዬራ ለሚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤም ኤስ ጂ.ዜድ አስመጪ ላኪ

የቤቱ ስፋት 64.4 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፍ/ባለመብት አቶ ጌታሰው አስማረ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው ፍርድ