Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የቦታው ስፋት 340 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 026/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማኅበር የ65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel,

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማኅበር የ65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel, Desktop Computer and Related Accessories ግዥን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 007/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 5 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ያገለገሉ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖች፤ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ከተሽከርካሪ የተፈቱ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Jun 23, 2026) የዘይቱን ዘር የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ አቶ እሱባለው ኑሬ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ቄስ ጌቴ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች እነ አሳየ አይቸው

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ሙሉቀን እንዳለው መካከል ስለአለው የአፈፀጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የ275 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ መኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አፍሪካ ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሾች እነ ገዳሙ አሳየ አራት

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌ ምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለመኖሪያ አገልግሎት 8 (ስምንት) ለድርጅት 1 (አንድ) ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃበት ልማት ቢሮ እና ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለ2019 በጀት አመት አመታዊ የህንፃና ምድረ ግቢ የጽዳት አገልግሎት እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ አቅርቦት መግዛት ይፈልጋል