Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/24176fe4-1057-4ea9-ad35-57ff0054bfbe/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0786-2018-PUR Object of Procurement: የፅዳት ዕቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገለ ጀኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫሪቾች
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳና የቢጣ ቢለው ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ማሽነሪዎች፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል የእንስሳት መኖ፣ ድርቆሽ ሳር (ቦንዳ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/18 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት
ይቻላል የደረቅ ጭነት ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አክስዮን ማህበር የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር የአክሲዮን ማህበሩን የ2017 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን
የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃ አና የጽህፈት መሳሪያ /ስቴሽነሪ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2018 በጀት ዓመት ለምርምር ሥራ የሚውሉ ኬሚካሎችና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፤ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ሕጋዊ ፅውቅና ካላቸው ድርጅቶች የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ ግብዓቶች፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን
The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of Cold Storage for Fruits and Vegetable
Ethiopian Herald(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Country: Ethiopia Name of