Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 003/2018 ከዞፋመ የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ
በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የወፍ መከላከያ ጎጆ “Bird Impending Net” ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ.ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የወፍ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሐ-36/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 18, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 53/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ: እጣንና ከሰል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7d8cc1ae-3c8e-4ee2-a3b8-1942acd5f506/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Food Oil
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a3e14949-6d64-4100-a64e-1df097101a5c/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Elevator Encoder
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b1144a98-0349-4719-a045-5fd3b0b20fde/open Lot Information
Addis Ababa University፡ PURCHASE FOR GENERTOR MATERIALS SBE
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba32da50-8967-4c70-a11e-344805723697/open Lot Information
University of Gondar፡ Requisition of Laptop Battery & Bag /3rd/ የላፕቶፕ ባትሪና ቦርሳ ግዥ /ሶስተኛ ጊዜ /
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6207608-28fc-4d70-bd42-0ad5ec357194/open Lot Information