Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/05/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ ጨርቅ እና መረጋገጫ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ መስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ

በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የተሸከርካሪዎች የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ ለመግዛት እና አሮጌ ብረታ ብረቶችን በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣

በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids for the Procurement of Various Cleaning Machinery and Equipment, Including Ladders, Scaffolding, Extension Cords, Floor Scrubbers, and Mops.

Reporter (Mar 01, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/008/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids

Cordova Academy Share Company Hereby Invites All Eligible, Competent, and Authorized IT or Related Firms to Submit Sealed Bids for the Supply, Installation, Customization, Training, Maintenance, and Updating of a School Information Management System (SIMS)

International Medical Corps Invites Consulting Firms to Assess the Feasibility of Financial Subsidies for Public Health Facilities in Shire, Shiraro, Endabaguna, Adwa Towns, and Asgede Woreda.

Reporter (Mar 01, 2026) INVITATION TO TENDER – Assessing Feasibility of Financial Subsidy for Public Health Facilities International Medical Corps

ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ የኩባንያው ያገለገሉ ተሽከርካራዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 07/2025/26) የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣

ኖህ ትራንስፖርት የ2017 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር አስመርምረን የተሰጡ የኦዲት ግኝቶችና አስተያየቶች ላይ መሰረት በማድረግ የድርጅታችን ቋሚ ሀብት የኢንቨስትመንት ሂሳቦችን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ተከፋይ ዕዳዎች ጥሬ ገንዘብና ኢንቨስተሪ ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም ከኦዲት ግኝት ጋር ተያይዞ ሌሎች የሂሳብ አያያዝ ስራዓቱን ለማሻሻል፣ ሂደቱን ጠብቆ ለማሰረዝ (write Off) ወይም ለማስተካከል ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎች ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 021/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች