Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.2/2018 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጨረታው ሰነድ የሎት (lot)

በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽህፈት ቤት የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህዝብ ትራንስፖርት እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የህብረተሰብ ጤና ኬላ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በጠምባሮ ልዩ ወረዳ በከራራ ቀበሌ ለሚገነባው ሁሉ አቀፍ የህብረተሰብ

ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር 1/2018 ዓ.ም ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለኪራይ ከሚገለገልባቸው

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ዳኝነት 180 ካሬ ቦታ ጅምር ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብቶች እነ አቶ ጌታው ተፈሪ (2 ሰዎች) እና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/11/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የጥበቃ እና የጽዳት

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ምድረ ግቢ በግሪኔሪ የማስዋብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/091/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ምድረ ግቢ በግሪኔሪ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የደህንነት ካሜራ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሸ/092/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የደህንነት ካሜራ ዕቃዎችን

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2026) በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና

የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት አዲስ አበበ ክላስተር ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን እና አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ የኮምፒውተር ቀለሞች ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (አ/አ02/10/7621/18) የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ንብረትነታቸው