Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዳኜ ጥበቡ እና የፍ/ባለዕዳ ናሽናል ሀሴት ማኔጅመንት መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ
የG+3 መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሸዋዬ ሰኚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢደኤ ሰኚ መካከል ስላለው
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ወረቀቶች እና ሎሎች እቃዎች፣ የተለያዩ መኪና መለዋወጫዎች፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ002/2018
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ CCTV CAMERA፣ Aluminum Foil፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Color Full Writing Tablet፣ የህክምና እቃዎች እና የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር-15/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ ፣CCTV
Arbaminch University፡ Procurement of Spare Parts
Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/72d42e0e-bb0f-4a47-82ad-3970aa0a06ff/open Reference
ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የቤት መገልገያ እቃዎችን በፍርድቤት ትእዛዝ መሰረት በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ግልፅ የእቃ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የእቃ ሽያጭ መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያ ደረጃ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ አስተዳደር በኤፌሶን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው የውሃ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች /pipe Fitting/፣ የቧንቧ ጥርስ ማውጫና መፍቻ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የሠራተኛ የጽዳት መገልገያ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት / ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ