Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል እና ጥራጥሬ፣ ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶች)፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል ሎት
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ግ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ሎት 1
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2019 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚየመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ለወርክ ሾፕ ሥራ የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ በአጠቀላይ ለምርምር ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2019 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚየመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች
በሸገር ከተማ አስተዳደር የቱፋ ሙና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture’s)፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationeries)፣ የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የቱፋ ሙና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም የዞን
Ethiopian Disaster Risk Management Commission: Procurement of Hotel Service at Diredawa
Government (Sep 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6fa44d3d-c83c-49f5-8744-20d83832ed4b/open Invitation to