Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ
እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dire Dawa University: Procurement of Electronics Equipment
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c7fb665-de27-44ab-a37c-dbd69bca51a4/open Lot Information
Armauer Hansen Research Institute :Procurement of Building Construction
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f54ee198-f2ed-45c3-979e-73d4ad4efeba/open Lot Information
BONGA UNIVERSITY: Procurement of Office Equipment
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c9830b4-840c-40d7-b5c5-12903f58c12a/open Lot Information
Dire Dawa University: Procurement of Electronics Equipment
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d58dd92c-96cc-4747-85a6-0962b387f4d3/open Lot Information
Kirkos Sub City Administration: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Aug 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a26e4246-a14e-4a02-8eaf-a0a171e7cfe0/open Invitation to
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት ማስፈፀሚያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ አሮጌ እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዉል በመያዝ ማሰራት እና መግዛት እንዲሁም ሎት አምስትን ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት ማስፈፀሚያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዮኒሴፍ በጀት ድጋፍ ለአካል ጉዳተኛ ህፃናት የሚውል ዊልቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዮኒሴፍ በጀት ድጋፍ ለአካል
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 7.8kw(30kwh) የኤሌክትሪክ ሃይልን በሶላር ሃይል ለመተካት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአገዉ ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሶላር እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአገዉ ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሶላር እና