Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጂን ሙሌት እና የትራንስፖርት ጭነት ማመላለሻ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት/001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለወረዳው ለሴክቴር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019ዓ.ም ለወረዳው ለሴክቴር መ/ቤቶች

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና/መካ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና/ መካ/ደ/ት/ቤት በ2019

The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Qualified RC-1/GC-1 and Above Contractors to Submit Expressions of Interest (EOI) for Sub-contracting Base Course and Asphalt Works for the UNISA Galan-Bishoftu Biyo Road Construction Project.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎችን እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Installation Test and Commission Domestic Water & Supply and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/109/110/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ-7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ209 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ 001/2019 የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ-7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ209 በጀት

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትናነት የተያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከመተማመን ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን