Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓመት በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ ሎት1፡
የበአታ ጤና ጣቢያ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት እና ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Automotive Manufacturing Co of Ethiopia Share Company (AMCE) Invites Interested and Qualified Bidders to Provide Security Service
THE AUTOMOTIVE MANUFACTURING COMPANY OF ETHIOPIA S.C. (A.M.C.E.) INVITATION TO BID FOR SECURITY SERVICE The Automotive Manufacturing Co of Ethiopia
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን
የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህግ እስረኞች የቁርስ ፣ ምሳ እና እራት ምግብ አቅርቦት ፣ የመኪና ጎማ ለመጠገንና ፣ ለመቀየር ፣ ንፋስ ለመስጠት በተጨማሪም አዲስ ጎማ ዊል ባላስና አላይመንት ለመስራት እና የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩና ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት
Ethiopian Maritime Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing, Stationary, Ceremonial Items & Other Material
Invitation for Bid Printing, Stationary, Ceremonial Items & Other Material Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0054-2016-PUR Object of Procurement: Printing,
The Amhara National Regional State Awi Zone Ankesha Time Guagusa Woreda Finance Office Now Invites Eligible After Bidders, Who Have License Grade GC/RC 5 and Above for the Construction of Dandini River Bridge
Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bid for Works Amhara National Regional State/ANRS/ Awi zone Ankesha Guagusa Woreda Finance Office/Procurement
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የBottling Date Coder Printer Head ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 028/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የBottling date coder printer head ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡– የታደሰ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ለፕሮሞሽን የሚሆን ኮተገዋን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/2016 ዓ.ም ድርጅታችን ለፕሮሞሽን የሚሆን ኮተገዋን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡– የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን ግብር
Prime Minister Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Internal Hard Disk 3.5 INC Storage 8TB
Invitation for Bid Lot 01/2017 Internal Hard Disk 3.5 INC storage 8TB Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0228-2016-PUR Object of