Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ
የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል
የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት 1ኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪሎ ብዛት 954 እና ባለ 1 ሊትር ዘይት ብዛት 954 ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች 1ኛ ደረጃ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እና የታሸገ ቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሎት 1 የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሎት-2 የታሸገ
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ምግባሩ አዳሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች፣ የቢሮ መገልገያዎችን፣ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ህትመት፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የፅዳት እቃ፣ የጥገና ዕቃ፣ መስተንግዶ፣ የጥገና ስራ፣ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የህክምና ዕቃ ጥገና፣ የራይዶሎጂስት ባለሙያ አገልግሎት አንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of the Annual Parliamentary Magazine, Invitation Card, Chest Pin, and Mouse Pad
Invitation to Bid Procurement of Annual Parliamentary Magazine, Invitation Card, Chest Pin and Mouse Pad Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category:
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመስተንግዶ አቅርቦት፣ ህትመት ስራ፣ የትራንስፖርት አግልግሎት፣ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስፋት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር በጉ/ክ/ከ/ወ/10/ፋ/ጽ/ቤት/01/2017 በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስፋት ይፈልጋል፡፡ ሎት