Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከነሀሴ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና ፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ስፋቱ 330 ካ.ሜ የሆነ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ዓባይ ባንክ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ሳልጋይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል

The Harari People Regional State Transport and Road Development Bureau Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Contractors (Category RC/GC 2 and Above) for the Construction of the Bote – Canal- Hiwot Fana Corridor Development Project.

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ደረቅ ቆሻሻ ለመሰብሰብና ለማስወገድ በስምንቱም ክ/ከተማ የከተማ ጽዳት ሥራ ለማሰራት ስለፈለግን የአንድ መኪና የመጫን አቅም 6(ስድስት) ሜኪዩብ የሆነ 9 (ዘጠኝ) ቼንቶ መኪኖችን የኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ል/መም/ያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት

Hibret Bank is Inviting Eligible Electromechanical Contractors for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a Commercial Kitchen Exhaust Ventilation System for the 4th Floor Kitchen of the Bank’s Head Office (Hiber Tower) in Addis Ababa.

Hibret Bank Invites Interested and Eligible Vendors to Bid for the Supply of Various Office Furniture, Including Lobby Chairs, Stools, Manager Chairs, Guest Chairs, Officer Chairs, Sorting Chairs, Meeting Tables, and Revolving Chairs.

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚያገለግሉ ቋሚ የአይሲቲ ግብዓት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት 1 ቋሚ የተለያዩ አይሲቲ ግብዓት

Addis Ababa University፡ Procurement of ICT Equipment Digital Color Printer (0505)

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0b6c9818-9212-426e-8cf5-6b596f013855/open Lot Information