Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 22/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ተሸከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጎ-02/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ እና እርዎች ላይ

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019  የፅህፈት

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) ያገለገሉ ልዩ ልዩ መኪኖች ሽያጭ  የጨረታ ማስታወቂያ ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባሉበት ቦታና ሁኔታ

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH is Inviting Eligible Local Suppliers to Submit Technical and Financial Offers for the Purchase of IT Equipment.

2merkato.com (Jul 14, 2026) Bid announcement: IT Equipment’s, (Core i7 Laptops, 27-inch FHD Monitor, Opt. wireless mouse & keyboards, Smart

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ከባድ መኪናዎች ፣የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ፕላንቶች እና መለስተኛ

በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሰራተኞች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Finance: Procurement of Spare Parts

Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29f184f7-45df-48f0-971d-a7ae5881d71a/open Lot Information