Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Accounting And Audit Board of Ethiopia፡ Procurement of Tyre
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c7eb1938-0e1e-4d38-88d0-1e6a2a2c5fed/open Lot Information
Documents Authentication and Registration Service፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df726ad9-8407-4297-9b28-0a9073d4feaa/open Lot Information
Ministry of Labor and Skills፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8fbc2dcf-f874-41eb-8d02-fd98296acb75/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Raspberry Pi 4B
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbb64d39-d8cd-4088-be47-41249cfd24e1/open Lot Information
AAU – College of Health Sciences and Black Lion Hospital , Addis Ababa University: Procurement of Food and Beverages
Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e34849fe-d89a-452a-b198-ab49998fbcc3/open Invitation to
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019
የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ማሽነሪዎች (ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ገልባጭ፣ ሩሎ፣ ባኮሎደር ፒካፕ እና አውቶሞቢል መኪናዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ክ/ከተማ ገነትቅድመ አንደኛደረጀ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት የሚከተሉትን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አገልግሎት አወዳድሮ