Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Provision of Graphics Design with Cast, Graphics Design Without Cast, and Motion Graphics for Screen.

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026), Addis Zemen (Aug 16, 2026) የቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ፋሀአዳ/ግዳ/026/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ

National Tobacco Enterprises (Ethiopia) SC is Seeking Qualified and Legally Registered Service Providers for the Management of Non-Tobacco Materials (NTM), Which Includes the Handling of Provisioned Materials, Recyclable Solid Materials, and Chemical Disposal Materials.

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 1/2 (ግማሽ) ሊትር የታሸገ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 1/2

VSF Germany Invites Interested Bidders for the Supply of Various Model Rental Field Vehicles (Lot 1) and Isuzu NPR and FSR Model Trucks (Lot 2) to Support Project Operations in Afar, Oromia (Borena), Sidama, Central Ethiopia, South Ethiopia, and Tigray Regions.

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ጀሞ ለቡ ወረዳ 1 አካባቢ በሚገኘው የክለቡ የተጫዋቾች የመኖሪያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጥራቱን የጠበቀ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ አቅራቢ ድርጅቶችን ከእነ እቃው በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

The Amhara Bureau of Agriculture Invites Expressions of Interest from Eligible Individual Consultants for the Position of Regional Procurement Officer Under the Ethiopia Food System Resilience Program (EFSRP), Funded by the International Development Association (IDA/World Bank).

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Aug 16, 2026) ማረሚያ እሁድ ሀምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ