Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕ/ጎን/ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት

የቦታው ስፋት 197 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 27, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ

በሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበየዳ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ የጽፈት መሳሪዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 100 ካሬ ሜትር G+2 የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ

Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) Invite to Eligible Bidder for the Procurement of Non-Food Items, Dignity Kits, Solar Panel & its Accessories, and Light Vehicles, Mark 4 Type of Field Car

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Competitive Bid For the procurement of Non-Food Items,

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ቋሚ እቃዎች እንዲሁም የብስክሌት ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Different Tools with RFQ No. 4278923 and 4278896.

ethiotelecom(Nov 27, 2025) Floating Date:  As of December 08, 2025RFQ. NO 4278923 and 4278896 Ethio telecom intends to sign a

ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር ባንክ ለ FBB-WI-F, 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል፣ ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር፣ ፋይበር ስትራይፐር እና ፋይበር ክሌቨር ብሌድ (Power Bank for FBB-WI-F, 12V/5V Converter Cable, Optical Fiber Cleaver, Fiber Stripper and Fiber Cleaver Blade) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Hotel Service at Addis Ababa City

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d408fac6-8e70-4652-96b5-ec89eaa058ab/open Reference