Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የከተማ ልማት ሥራዎችን ማለትም የዓ/ከ/ከ/አስ/ከ/መል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚያስገነባው የከተማ ኮሊደር መንገድ ቴራዞ ንጣፍ ግንባታ እና መብራት ዝርጋታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም በኮንስትራከሽን ዘርፍ ሥ/ተቋራጭ ከሕንፃ እና ከውሃ ሥራ ተቋራጭ በስተቀር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Ministry of Revenue: Procurement of Photo Copy Machine Spair Part (MOR Adama )

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d857b1fc-10c5-476f-a366-2fd04bfaaf60/open Lot Information Procurement

Ministry of Health: Procurement of Refreshment Food Items

Government(Nov 27, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67a893f8-922c-4916-9d5b-6fbef75ae99e/open Lot Information

Bahir Dar University፡ Procurement of EiTEX Construction Material

Government(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Arbaminch University: ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የ Chemical ግዥ

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec81c027-04d2-436c-9928-4bb4bd06dba1/open Lot Information Procurement

Dambi Dollo University: Lot -40 Purchase of Seed

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/990eac78-7424-4527-9966-b7fcf36d8514/open Lot Information Procurement

Arsi University: Procurement Of File Cabinet

Government(Nov 27, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cbc83337-16cd-4653-a9eb-10f2627542a9/open Lot Information

Information Network Security Administration፡ Procurement of Laptop Computer and Other Electronics RFQ 57/2018

Government(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Labor and Skills: Procurement of Office Supplies EASE Project

Government(Nov 27, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bd17833d-8bb6-4fd2-8806-3ef7e4904595/open Lot Information