Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 16, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/273778 በ19/05/2017 ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/adeff751-f125-4fc3-902e-adb9fd07280d/open Reference Number: ARU-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AU/03/2018 Procurement Information Procurement Type:
Arsi University: Lot 03 Procurement of Publication
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዋልታ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በ2018/19 ምርት ዘመን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ለሚገኙ ለአራት ገጠር ወረዳዎች እና ለሶስት ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ለማረቆ ልዩ ወረዳ የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቡታጅራ ማዕከላዊ መጋዘን ወደ ገጠር ወረዳና ከተማ አስተዳደር ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋገዩ 001/2018 ዋልታ የገበሬዎች ህብረት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በደ/ወሎ/ ዞን በተንታ ወረዳ የተንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ እቃ እና የኅትመት ሥራን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በደ/ወሎ/ ዞን በተንታ ወረዳ የተንታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤተልሄም ሙላት እና የፍ/ባለዕዳ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሊቨን ተፈሪ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሰለሞን ታደሰ መካከል
The Ethiopian Public Health Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Office Furniture, Electronics & Supplies for Travel and Border Health Directorate
Ethiopian Herald(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bids Purchaser: Ethiopian Public health institute Project:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ Wooden Door and Wooden Cladding Work አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/182/2025
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Satellite Dish System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/183/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ
የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ባለ 2 እግር ሞተር ሳይክል ባለ ኤሌክትሪክ፣ ዴስክ ቶፕ፣ ኮምፒውተር እና ላፕ ቶፕ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 የሲዳማ ክልል ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ