Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ambo University: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f3431294-b233-452c-8973-3077621aa8a3/open Invitation to

Ethiopian Customs Commission: የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c6ced0d-3139-4da6-8e8c-14728104235f/open

የደብረ ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመንገድ ዳር ኮሪደር ለማሰራት በደረጃ 5 ከዚያን በላይ ያላቸዉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ የሚገኘው የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018

የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ። ስለሆነም በጨረታው

The Amhara Regional State Road Transport and Logistics Bureau Invites Bids for Consultancy Services for the Architectural and Engineering Design of the Kemise Traffic Complex, Located in the Oromia Special Zone of the Amhara Region.

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ንፁህ በቆሎ፣ 2ኛ ደረጃ በቆሎ ለዘር የማይውሉ ሰብሎችና የተለያዩ ብጣሪዎችን እና ያገለገለ ጆንያዎችን ለመሸጥ እንዲሁም የማበጠሪያ ማሽን መለዋወጫ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና ባለ 900 ግራም የዱቄት ወተት ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission: Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e6c85140-045d-40b1-953c-934079454414/open  Invitation to

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚገለገሉባቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይት ግሪስና ቅባት የኮንትራት ግዥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ዓመታዊ የኮንትራት ውል ወስዶ በሚፈለግበት ጊዜ አቅርቦቱን ማግኘት ይፈልጋል

Adigrat University: Procurement of Event Management Services

Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cdbe5760-5c03-490b-84eb-be872afb3e63/open  Invitation to