Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 372/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም

The Agricultural Transformation Institute Invites Sealed Bids for the Procurement of Small Ruminants (goats and Sheep), Ruminant Feed, Layer Chickens, and Layer Feed for Various Locations Within the Somali Region of Ethiopia.

Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites Bids for Consultancy Services for the Implementation Support and Operational Readiness of an Intelligent Transport System (ITS) and Traffic Management Center.

የምዕራብ ወለጋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሽከርካሪ በሐራጅ እንዲሸጥ አዟል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ኪቢቱ ሚጃና እና በአፈ/ተከሳሽ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር (ERA) መካከል ስላለው የፍትሐ

Hawassa Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of HDPE Pipes, Fittings, Valves, and Welding Machines.

Ethiopian Herald (Mar 27, 2026) Re-Invitation for Bid Procurement of HDPE pipe, Fittings and HDPE welder Bid No: NCB/HTWSSSE/G-GI/09/2018 1.

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት የሚገኙ በሽያጭ እንዲወገዱ ውሳኔ የተሰጠባቸውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ማሽነሪዎችን፣ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል

የፌዴራል መንግሥት ግዥ አገልግሎት ልዩ ልዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-5FBI/06/07/2018 የኢፌዴሪ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር_31/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት የሆነ በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት 15 KV የባቡር ኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ የመዳብ ገመድ/ኮፐር/ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል