Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ 2/ሁለት/ ትራክተሮች ባለ 120 የፈረስ ጉልበት/120HP /ሁለት/2/ ባለ6 ሳህን አግሮ ማስተር ባልዳን እና ሁለት/2/ መከስከሻ ባለ32 ሳህን ባልዳን 32 DISC ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም. የተጫራቾች መመሪያ የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ለእርሻ አገልግሎት የሚውል

ስፋቱ 448 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ናርዶስ ግርማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሸዋንግዛው ተክሉ መካከል ስላለው የፍርድ

የተለያዩ ያገለገሉና ያላገለገሉ ንብረቶች (ፍሪጅ፣ ጄኔሬተር፣ የእንጨት አልጋዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፕላስቲክ ማጠቢያና መፍጫ ማሽኖች) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የካ/ቅ/ኪዳነምህረትና መድሃኔዓለም ቤ/ክ እና በፍ/ባለዕዳ ሰብሪና ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Ministry of Women and Social Affairs (MoWSA) Wants to Hire Three Senior-level Local Experts to Act as the Core Team Running a Major Gender-equality Program Funded by the European Union and the UN.

Ethiopian Herald (May 27, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL LOCAL) COUNTRY: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name

The International Rescue Committee (IRC) Would Like To Notify Amendment of Bid Submission

Reporter (May 27, 2026) EXTENSION BID Notice The International Rescue Committee (IRC) is one of the world’s leading humanitarian and

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Supply and Fix Aluminum Work for Different Bank Branch.

ሙለተ ሃዩ የትምህርት ተቋም አ.ማ. የተማሪዎች ሰርቪስ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ሙለተ ሃዩ የትምህርት ተቋም አ.ማ የተማሪዎች ሰርቪስ በጨረታ አወዳድሮ

The Ministry of Irrigation and Lowlands, Lowlands Livelihood Resilience Project, Phase Two (LLRP II) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printed Sheep and Goats Ear Tags, Printed Cattle and Camel Ear Tags, and Multifunctional Ear Tag Applicator

አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል