Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 10, 2026) የአውቶቡስ የኪራይ አገልግሎትግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ NEBE/NCB/03/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ተኛው ቀሪና ድጋሚ ምርጫ የድጋሚ ምርጫ ለሚያካሒድባቸው የምርጫ ክልሎች አገልግሎት የሚውሉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት (የአውቶቡስ የኪራይ) አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Immigration and Citizenship Service፡ Procurement of Tyre

Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01b45058-49c5-4c46-8b6a-2287ec94d467/open Lot Information

Immigration and Citizenship Service: Procurement of Event Management Services

Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ebead53c-c7b5-426c-9511-f9b62ae6c7eb/open Lot Information

Ambo University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2413e0b0-c6ec-4cec-b83c-02b146d7971b/open Lot Information

Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Rent Service

Government (Sep 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fc222528-5a9c-448c-9434-31707ee78acc/open Invitation to

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት የኦክስጅን ማሽን መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና ህንፃ ተገጣጣሚ እቃ፣ ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -8/2019 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Algee Saachii Gamoo Tajaajila Iddoo Tokkoo (MESOB)Abbaa Darbii 3 (G+3) Waajjira Bulchiinsa Aanaa Algee Saachii Tiif Bara Baajataa 2019 Keessa Ramadameen, Magaalaa Algee Keessatti Turtii Guyyootaa 730 Keessatti Hojjatee Xumuramuuf Caalbaasii Ifaan Baasee Dhaabbilee Hojii Ijaarsaa Irratti Heyyama Seera Qabeessaa Qaban Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada.

የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት