Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/448e3d3c-23e9-402d-877b-469f4cba3948/open Reference Number: ECC-NCB-G-0213-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/SBO/NCB/G/10/2018/2025/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የ/የግል ማህበር በኮንስትራክሽን የስራ እንቅስቃሴ በሥራ ላይ ጉዳት ለሚደርስባቸው ሠራተኞች የዱቤ ህክምና አገልግሎት የአገልግሎት ፈቃድ ካለው ሆስፒታል ጋር ተዋውሎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር Yencomad Construction
ፀደይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ስራዎችን (Meeting Hall Rework) ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0004/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ስራዎች (Meeting Hall Rework) ፈቃድ ያላቸውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ባለው መዝናኛ ቦታ የብስክሌት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ባለው መዝናኛ ቦታ የብስክሌት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ
ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ ጥራዞች፣ ቅጾች፣ ፎርሞች እና ቮውቸሮች ህትመት አገልግሎት ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ማተሚያ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Microfinance S.C.W.Aksiyonii Liqii fi Qusanno የህትመት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ቡሳ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ መኖሪያ (G+3) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ
Amref Health Africa Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicles
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/12/11/2025-0037 SUPPLY & DELIVERY OF
ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት ከጉድጓድ ውሃ የሚስብ ሰመርሲብል የውሃ ፓምፕ (Submersible Pump) ከነሙሉ አክሰሰሪዎቹ አቅራቢ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ሰብመርሲብል የውሃ ፓምፕ
Kepler Wants to Purchase 40 Brand-new Tablets to Be Used in its ITEME Programs at the Gambella Site
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Bid to Supply of Tablets Kepler is an
CST Ethiopia (the Partnership Organization Representing CAFOD, SCIAF, and Trocaire) is Looking for a Qualified Travel Management Company (TMC) or Travel Agent to Handle All Their Staff and Visitor Travel Needs
Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION FOR BID DOMESTIC FLIGHT