Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ
ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ
Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&T/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ መግዛት እንዲሁም ከሀምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም በጀት አመት ድረስ ያለውን ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ውስጥ የማክሰኝት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የህግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች
Ethiopian Water Technology Institute: Procurement Employee’s of Uniform
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d1c2e75-fa75-4a3b-bea7-1d83802fbc24/open Reference
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዉ ጋር ዉል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ጽዳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2
Immigration and Citizenship Service: LOT 31 Procurement of Split Type Air Conditioner
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/450d27f3-fc62-4812-ae85-c7877e96c778/open Reference
የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የቧንቧ መገጣጠሚያና ቧንቧ ቆጣሪ እቃዎችን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም
ስፋቱ 125 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ ብርሀኔ
የተለያዩ ንብረቶች ፋይበር ኦፕቲክስ (Fiber Optics) ኬብል፣ የኮንስትራክሽን፣ ፍሪጅ፣ ጄኔሬተር፣ ኮንቲነሮች፣ የኃይል አስተላላፊ የኤልክትሪክ ሽቦዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኒያና አገልግሎትና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና