Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4C/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገቢዎች ሚኒስቴር: የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71ac11d0-7bc6-41c4-9359-113e4c8da726/open Lot Information
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህክምና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኦቨርሌይ ወረቀት እና ማርከር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c27e043d-198b-4f4d-84dd-bd59f32e8784/open Lot Information
የፌዴራል ቴክኒከና ሙያ ትምህርትና ማሰልጠኛ ተቋም የማስተማሪያ የስፖርት ትጥቅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Food
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2b003bc2-dce7-4e0a-8144-75d7f885477b/open Lot Information
Houses of Peoples Representative: Procurement of Tyre LT245/75R17 Yokohama or Equivalent for V8
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Arbaminch University፡ Procurement of Managerial Table
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/41b5bd07-3861-4552-a7b3-7377c823aeaf/open Lot Information
Alert Comprhensive Specialized Hospital: EEG Machine One-time Maintenance
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
University of Gondar: Procurement Of Generator (CVMS)
Government(Dec 05, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee4f43cc-c42b-4481-a238-71c624f7200d/open Lot Information