Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 017/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቲም ህጻናትና ረዳት አጥ እናቶች መርጃ የ2025 ዓ.ም የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ማስታወቂያ ድርጅታችን የቲም ህጻናትና ረዳት አጥ እናቶች መርጃ የ2025 ዓ.ም የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 ዓመት በክልላችን ባሉት ወረዳዎች የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 ዓመት በክልላችን ባሉት ወረዳዎች

የቦታው ስፋት 340 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች አማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ከበደ አማረ መካከል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት ሥር የሚገኘው የወረዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን አላቂ የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ መድሃኒቶችና ሪኤጀንቶችን ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ቢሮው Electromechanical Toolkit : DC Voltmeter and Soldering Iron በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ቢሮው Electromechanical toolkit :DC voltmeter

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ቢሮው የኤሌክትሮኒክስና አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ሥልጠና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት

የቦታው ስፋት 65 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጀሚላ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ያሲን አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ አልባሳት፣ የቤት እቃ፣ ስፔርፓርት እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ አልባሳት፣