Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0b3eae3e-4525-4c2a-968e-8be442a3798a/open Reference Number: EFP-NCB-G-0023-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-001-2018 E.C Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Federal Police: Procurement Of Federal Police Uniform

Addis Zemen(Dec 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/ NCB/013/2018(በድጋሚ) የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር ማበጠሪያ ማሽን (Seed Cleaning

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር ማበጠሪያ ማሽን (Seed Cleaning Machine) የተለያዩ የመለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 25, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በድጋሚ የወጣ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ህትመትና

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ክሎሪንና የውሃ መመርመሪያ ሪኤጄንት፣ የሕንፃ መሣሪያ፣ ፈርኒቸር እና የጽ/መሣሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1508b2ef-4325-46a9-a140-e4d85c12fa9e/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ሲሚንቶ ፒፒሲ ናሽናል (ተመሳሳይ ) ግዥ በድጋሚ የወጣ (Bit) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invites Bids for a Baseline Survey in Ambasel and Haik-Tehuledere Woredas, South Wello Zone, Amhara Regional State.

The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 37 Multi Crop Threshers.

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Request for Bid (National) The federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Agriculture-Resilient Landscape and

Ethiopian Insurance Corporation Invites Bids for Three Lots: 1) Video Surveillance System (Lot 1), 2) Fleet/Transport System (Lot 2), and 3) Document Appraisal & Disposal (Lot 3).

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) CORPORATION INVITATION FOR BIDS (BID NO. ESO/PPMD/RE/019/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible

Ministry of Agriculture Wants to Notify Bid Extension for RFB Reference No.: ET-MOA-510896-GO-RFB

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026)  Bid Extension RFB Reference No.: ET-MOA-510896-GO-RFB It is recalled that the Ministry of Agriculture advertised

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ አንድ ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ (ኤፓራዶኦ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ መኪና

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ጋቢና አገልግሎት የሚውል ጥገና ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠቁ ኢት 4-21646 ቶዮታ ሃይላከስ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል