Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የሶላር አቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተለውን መስፈርቱን

በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የሶላር አቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Mar 15, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) TENDER NO. RE-BID-OBOA/NCB/CREW/02/2018 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Lime Stone Powder

Reporter (Mar 15, 2026) Wegagen Bank Notice for amendment for Re-Bid No. WB/PSM/011/26 for closing & opening date for Supply and Installation of Directional Signage for Head Office Building (Lot

Wegagen Bank: Notice for Amendment for Closing & Opening Date for Supply and Installation of Directional Signage for Head Office Building (Lot 2).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ቀላል መኪናዎች፣ ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ያገለገሉ ጀነሬተሮች እና የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረቶች እንዲሁም የሞተር ጀልባ ኢንጂኖችን በሐራጅ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ዘዴ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ዴስክቶፕ፣ ኮምፒውተር እና ፎቶ ማንሻ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ኤሌክትሮኒክስ

የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች እና ግንባታዎች ለመግዛት እና ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልጽ ጨረታ  ማስታወቂያ ከላይ በጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው በአብክመ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥናን/አስ/ ቡድን

የኦሮሚያ ግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች

The Desert Locust Control Organization for Eastern Africa (DLCO-EA) Invites Qualified Companies to Submit Requirements for Vendor Prequalification for 2026 and 2027.

The Reporter (Mar 21, 2026) CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST FOR VENDOR PRE-QUALIFICATION FOR 2026 AND 2027(Readvertised) Description: The Desert

ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አ.ማ. የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አማ. በቀን 7/06/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለደንብ ልብስ ስፌት፣ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለፈርኒቸር እቃዎች፣ ስቴሽነሪ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል