Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4C/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ: ደረጃውን የጠበቀ መጋረጃ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ስፌትን ጨምሮ ግዥ እና የመስቀያ ዋጋን ጨምሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8650b928-2e6c-4526-90ee-111b7fc080ad/open Lot Information
የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተመለከቱት ድርጅቶች በግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Notify All Bidders of an Amendment to the Quantity for the Personal Color Laser Multifunctional Printer.
2merkato.com (May 13, 2026) Bid announcement: For the procurement of Studio and IT Equipment The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit
የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ. ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) የውጪ ኦዲት የቅጥር ማስታወቂያ የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት በዘርፉ
The Somali Regional State Somali Mesob Invites Wax Sealed Bids to All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Clothes.
Addis Zemen (May 19, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) The Somali Regional state Somali mesob invites wax sealed
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የLED SCREEN BOARD, የAqueous Film Forming Foam (AFFF) 3% Compound እና የተለያዩ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/p&T/REQ/2025/02730 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግጨ 16/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በአሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
The Brooke Hospital For Animals Would Like to Procure Different Items
Addis Zemen (May 19, 2026) Invitation to Bid The Brooke Ethiopia is a registered INGO in the Federal Democratic Republic
በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ ኤሌክትሪክ ኬብሎችና ብሬከሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 19, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሠረተ