Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4bf32d6d-53cc-462b-88b5-ca0be2f48aad/open Reference Number: MoUI-NCB-C-0010-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOUI-URRPO-01-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ministry of Urban and Infrastructure: LOT ONE: GOVEREMENT UNIVERSITIES FROM OROMIA REGIONAL STATE
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፤ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት
የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ / ብ/ግ/ጨ/015/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Finishing
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Finishing Goods Electrical Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማሰራት ይፈልጋል:: ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ መቅደስ ባህሩ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ትግስት ፈቃዱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር
የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሸመልስ መኩሪያ እና በአፈ/ተከሳሽ ምህረት ፈረደ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መለሰ የኔት
Ethiopia Media Authority፡ Procurement of Printing
Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3eda2a2b-a435-4423-bce7-8fd5d826acc7/open Reference
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለተቋም ሥራ የሚውል እስቴሽነሪ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት የሚጠቀምባቸው የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ እና የጽዳት (የንፅህና) እቃ አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ
የጃዊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለጃዊ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት አልባሳት እና ቁሳቁስ፣ እስቴሽነሪ፣ የመኪና ጎማ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጃዊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ለጃዊ ወረዳ ሴ/መ ቤቶች ለ2018 በጀት አመት