Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ
በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 05/2018፣ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM04/2018 ዓ.ም
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Jimma University Lot-186 Procurement of Car Rental Service
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8be6d9b-18b3-4376-9e29-5bebf970587f/open Lot Information Procurement
University of Gondar Procurement of ለአልትራሳውንድ ክፍል አገልግሎት የሚውል ፕሮብ ግዥ 2
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c5bb9df-16a8-432a-95b5-18d93705a9e2/open Lot Information Procurement
Ministry of Urban and Infrastructure Procurement of Music Performance (Violin) ኪራይ
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8290d2ca-a24e-47ae-9ebb-aeab3fa5a4b9/open Lot Information Procurement
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የጉራንባ ጤና ጣቢያ ተቋርጦ የቆየዉን ግንባታ ለማስቀጠል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የጉራንባ
የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ
G+2 200 ካሬ ሜትር ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ አቶ ያዛቸው ምስክር ያለው እና አፈ/ተከሣሽ አቶ አስፋው አዱኛ ያየህ መካከል ስላለው የገንዘብ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2 የቢሮ ግንባታ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2
ምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አሥ ቡድን ለእነማይ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት በመደበኛ ካፒታል የተለያዩ ማቴሪያልም ሆነ የስው ሀይል ተጫራቾች በራሳቸውን ችለው ለማስራት እና ለማስጠገን ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አሥ ቡድን ለእነማይ ወረዳ መንገድ እና
በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴክተር መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ እና የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ ግንባታ እንዲገነባላቸዉ ባሳወቁን መሰረት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታ ማስገንባት እና የጽህፈት መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴክተር