Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ግንባታው ያልተጠናቀቀ ለንግድ የሚሆን ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 02, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b250a977-9c4d-45c3-b5e1-55923bcaa442/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0040-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመኪና
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጌጣጦች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) RE-INVITATION TO BID MSI Ethiopia Reproductive Choices is a non-governmental and non-profit making organization that has been providing family planning (FP) and other Sexual and Reproductive
MSI Ethiopia Reproductive Choices Intends to Purchase One (1) New 2025 Electric Vehicle
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳኛቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀሀይ ገመዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service
Invitation to Bid Procurement of Car Rent Service /RE-BID Procurement Reference No: MoE-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሦፋ እጥበት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0353-2016-PUR Object of Procurement: የሦፋ እጥበት ግዥ Description: ጥራቱን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው፡- የጽዳት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ከአዳማ ከተማ፣ ጨፌ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደ ተዘጋጀው መጋዘን ማሽኑን በመንቀል የሚያጓጉዝ ድርጅት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለኖቭል ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያስተላለፈውን የልብስ ስፌት
Road Safety and Insurance Fund Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer
Invitation for Bid LAPTOP COMPUTER Lot Information Procurement Reference Number: RSIFS-NCB-G-0048-2016-PUR Object of Procurement: LAPTOP COMPUTER Description: LAPTOP COMPUTER Award
በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መሳሪያዎች ፈርኒቸር፣ ጎማና ካለመዳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ደንብ ልብስ ስፌት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት 2017 የጨረታ መመሪያ በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም