Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎች ጨረታ ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት

ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 08, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚሚ አብርሀም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/89215 በ8/6/2016

የቦታው ስፋት 207 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስቃወቂያ የሐራጅ ቁጥር፤ አማራ ባንክ/31/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ

አማራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና የፋብሪካ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወንደሰን ወርቅነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 167213

የቦታው ስፋት የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 98.87 ካ.ሜ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Would Like to Extend of Submission Date and Time

ANNOUNCEMENT FOR EXTENDED BID SUBMISSION DATE Previously the Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች

National ID Program (NIDP)- Digital ID for Inclusion and Services Project Invites Eligible Bidders to Senior System Analyst

Expression of Interest (EOI) (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT) Senior System Analyst to support the National ID Program at the

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካለመዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫዎችን፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (ተረፈ ምርቶችን) ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የግብርና ግብዓት፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት፣ የከባድ መኪና ጐማ፣ የመኪና ኪራይ፣ የኮምፒውተር መለዋወጫና ጥገና፣ የሞንታርቦ፣ ጀነሬተር አዳራሽና ዲኮር፣ የመስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ ልዩ ልዩ ፈርኒቸር ጥገና፣ የከባድና ቀላል መኪና ጐማ ጥገና እና እጥበት፣ የከባድና ቀላል መኪና ጥገና የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል

በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የአባያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎችን፣ የሠራተኛች የደንብ ልብስና ጫማዎችን የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዕቃዎች አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል